ፓርላማው የአንድ ስማቸው ያለተጠቀሰ የምክር ቤት አባልን የአለመከሰስ መብት ለማንሳት እየተሰባሰበ ይገኛል፡፡

ፓርላማው የአንድ ስማቸው ያለተጠቀሰ የምክር ቤት አባልን የአለመከሰስ መብት ለማንሳት እየተሰባሰበ ይገኛል፡፡ እኝህ የምክር ቤት አባል ማናቸው? የአለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ የተጠየቀበት ምክንያት ምን ይሆን? መረጃዎችን በስፍራው ባሉ ሪፖርተሮቻችን አማካኝነት በቀጥታ በትኩሱ እናደርሳችኋለን፡፡

avatar Tegegn